የካቲት 12/ 2013 (ዋልታ) – በፕሪቶሪያ የኢፌዲሪ ኤምባሲ “ለአፍሪካ ችግር አፍሪካዊ መፍትሔ” በሚል መርህ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሲርል ራማፎሳ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ጋር በመሆን ፤ ህዳሴ ግድብንና ኮቪድ-19 በሽታን መከላከል እንዲሁም በበርካታ ጉዳዮች ላይ ለሰጡት በሳል አመራር ምስጋና አቅርቧል፡፡
(ምንጭ፡- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ)