መስከረም 24/2014 (ዋልታ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አቶ አገኘሁ ተሻገርን የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ አድርጎ ሾመ፡፡
በዚህም አቶ አገኘሁ የ6ኛው ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፌጉባኤ ሆነው በሙሉ ድምጽ ተመርጠዋል፡፡
አቶ አገኘሁ ተሻገር የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድርነትን ጨምሮ በተለያዩ የኃላፊነት ቦታዎች ህዝብና ሀገርን ማገልገላቸው ተገልጿል፡፡