አንድ ሚሊየን መጻሕፍት የማሰባሰብ መርኃ ግብር እየተካሄደ ነው

አንድ ሚሊየን መጻሕፍት የማሰባሰብ መርኃ ግብር እየተካሄደ ነው
ሚያዝያ 18/2014 (ዋልታ) ለአብርኆት ቤተ መጻሕፍት የሚሆን የመጻሕፍት ማሰባሰብ መርኃ ግብር እየተካሄደ ነው።
ከሚያዝያ 28 እስከ ግንቦት 29 አንድ ሚሊዮን መጻሕፍት ለማሰባሰብ መታቀዱም ታውቋል፡፡