ኅዳር 2/2014 (ዋልታ) የኢትዮጵያዊያንን ከአገራቸው ጎን የመቆም ድምፅ እያፈነ በሚገኘው ቲውተር ላይ ዘመቻ ተጀመረ፡፡
በርካቶች የተቃውሞ ፊርማውን በቀጥታ የበይነ መረብ ማስፈንጠሪያ ላይ እየፈረሙ ሲሆን ከኢትዮጵያ እውነት ጎን የቆሙ አካላትን ቲውተር ከገፁ እያገደ መሆኑ የዘመቻው መነሻ ነው፡፡
ቲውተር ባልተገባ ወገንተኝነት የ110 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያንን ድምፅ ማፈንና ቅድመ ምርመራ ማድረጉን እንዲያቆም እየተጠየቀ ነው፡፡
አሜሪካና አጋሮቿ ምዕራባዊያን የኢትዮጵያዊያንን ፍላጎት ሊያከብሩ እንደሚገባም የዘመቻው አስተባባሪዎች ጠይቀዋል፡፡
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት፦
የአማርኛ ፌስቡክ ገፃችንን ይወዳጁ ይከተሉ
https://www.facebook.com/waltainfo
ከአረብኛ ፌስቡክ ገፃችን ጋርም ይጓዙ
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://www.youtube.com/c/WaltaTV/featured
የትዊተር ገፃችንን ይከተሉ
https://twitter.com/walta_info
አብራችሁን ስለሆናችሁ ደስተኞች ነን!