ሰኔ 25/2013 (ዋልታ) – ከሳዑዲ አረቢያ 2 ሺህ 351 ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡
በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎችን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ የተቀናጀ ጥረት እየተደረገ መሆኑ ይታወቃል።
በዚህም በትናትናው ዕለት 2 ሺህ 351 ዜጎች ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ መደረጋቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃልአቀባይ ጽ/ቤት የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡