ወደ ሳዑዲ አረቢያ ተቋርጦ የነበረው በረራ ጀመረ

በመጋቢት 9/2014 (ዋልታ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ተቋርጦ የነበረው በረራ ከመጋቢት 6 ቀን ጀምሮ መቀጠሉን አስታወቀ፡፡

አየር መንገዱ በረራው መጀመሩን በቲውተር ገጹ ነው ያስታወቀው፡፡