ኅዳር 16/2014 (ዋልታ) የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ዋንግ ዌንቢን የ #በቃ #NoMore ንቅናቄን ተቀላቀሉ፡፡
ቃል አቀባዩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ንቅናቄውን ተቀላቅለዋል፡፡
በዴሞክራሲ ስም የሚፈጸመውን ወንጀልና በዴሞክራሲ ሰበብ የሚደረገውን የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት ተቃውመዋል፡፡