የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አዲሱ ክልል ድጋፋችን አይለየውም አሉ

ኅዳር 14/2014 (ዋልታ) ዛሬ የተመሰረተው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝዝቦች ክልል የአማራ አቻው ድጋፍ እንደማይለየው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
አዲሱን ክልል ለማጠናከር የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሁለንተናዊ ድጋፍ የሚያደርግ መሆኑን ገልፀዋል፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የሚገኙ ሕዝቦች የዘመናት የአስተዳደር ጥያቄ በለውጡ መንግሥት ምላሽ በማግኘቱም ‹‹እንኳን ደስ አላችሁ!›› ብለዋል፡፡
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት፦
የአማርኛ ፌስቡክ ገፃችንን ይወዳጁ ይከተሉ
ከአረብኛ ፌስቡክ ገፃችን ጋርም ይጓዙ
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
የትዊተር ገፃችንን ይከተሉ
አብራችሁን ስለሆናችሁ ደስተኞች ነን!