የአማራ ክልል የፀጥታና የሲቪል ሰርቪስ ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች እየመከሩ ነው

ጥር2/2014 (ዋልታ) የአማራ ክልል የፍትሕ፣ የፀጥታ እና የሲቪል ሰርቪስ ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ እየተወያዩ ነው፡፡
በመድረኩ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር)ን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ የዞን ዋና አስተዳዳሪዎች፣ የፍትሕ እና የፀጥታ ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች እየመከሩ መሆኑን ነው የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን መረጃ ያመለከተው፡፡