የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን የዕጩ ኮሚሽነሮች ላይ አስተያየት እንዲሰጥባቸው ዝርዝራቸው ይፋ ተደረገ

ጥር 27/2014 (ዋልታ) የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን የዕጩ ኮሚሽነሮች ላይ ኅብረተሰቡ አስተያየት እንዲሰጥባቸው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዝርዝራቸውን ይፋ አደረገ፡፡

በዚህም ተከታዩን ማስፈንጠሪያ በመጫን ( http://www.hopr.gov.et/am/web/guest/dialog-candidate ) አስተያየት መስጠት እንደሚቻል ምክር ቤቱ አሳውቋል።

 

ለፈጣን መረጃዎች፦

ፌስቡክ https://www.facebook.com/waltainfo

ቴሌግራም https://t.me/WALTATVEth

ዩቲዩብ https://www.youtube.com/c/WaltaTV/featured

ቲዊተር https://twitter.com/walta_info

አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን!