ጥር 27/2014 (ዋልታ) የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከታንዛኒያ አቻው ጋር የ2022 ዓለም ዋንጫ 4ኛ ዙር ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ማካሄድ ጀምሯል፡፡
የመልስ ጨዋታ በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታዲየም እያካሄደ የሚገኘው ቡድኑ በመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ባዛንዝባር ላይ ጥር 15 በታንዛኒያ አቻው 1 ለ 0 መሸነፉ ይታወቃል፡፡
በዛሬው ጨዋታ ውጤት አሸናፊው ቡድን ከጋና እና ከዩጋንዳ አሸናፊ ጋር ይጫወታል።
ለፈጣን መረጃዎች፦
ፌስቡክ https://www.facebook.com/waltainfo
ቴሌግራም https://t.me/WALTATVEth
ዩቲዩብ https://www.youtube.com/c/WaltaTV/featured
ቲዊተር https://twitter.com/walta_info
አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን!