ሐምሌ 20/2013(ዋልታ) – የደቡብ ክልል ለሀገር መከላከያ ሰራዊት 554 ሰንጋ ሙክት የፉርኖ ዱቄትና ደረቅ ምግብ ድጋፍ አድርጓል።
በድጋፉ የሴቶችና ወጣቶች ርብርብ ከፍተኛ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑም ተነግሯል፡፡
ክልሉ ለድጋፍ የሚሆን 250 ሚሊየን ብር በላይ ለመሰብሰብ አቅዶ እየሰራ መሆኑን አስታውቋል፡፡
(በተስፋዬ አባተ)