የ2013 የበጀት ዓመት የክንውን ግምገማ እየተካሄደ መሆኑን ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ገለጹ 

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

ሐምሌ 15/2013 (ዋልታ) – የ2013 የበጀት ዓመት የክንውን ግምገማ እየተካሄደ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡

ሚኒስትሮች ዓመታዊ ክንውኖችን እና ዐበይት የስኬት ምዕራፎችን አስመልክቶ ሪፖርት በማቅረብ ላይ እንደሚገኙም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው አስታውቀዋል፡፡