የ9 ዓመት ታዳጊ ከ100 ላይ መጻሕፍትና አንድ ሺሕ ዶላር ለአብርሆት አስረከበ

ሰኔ 21/2014 (ዋልታ) በአሜሪካ ካሊፎኒያ የሚኖረው የዘጠኝ ዓመት ታዳጊ ህፃን ዳንኤል አዲሱ ከ100 ላይ መጻሕፍትና አንድ ሺሕ የአሜሪካን ዶላር ለአብርሆት ቤተ መጽሓፍ አስረከበ።

ታዳጊው ያሰባሰበውን ከ100 በላይ መጻሕፍት፣ ሁለት ኮምፒውተሮች እና አንድ ሺሕ የአሜሪካን ዶላር ለአብርሆት ቤተ መጽሐፍ ማስረከቡን ከኢፕድ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ለፈጣን መረጃዎች፦
ፌስቡክ https://bit.ly/3Ma7QTW