Skip to content
Friday, September 20, 2024
Search
Search
የሀገር ውስጥ ዜና
ኢኮኖሚ
ፖለቲካዊ
ማህበራዊ
የአፍሪካ ዜና
ኢኮኖሚ
ፖለቲካዊ
ማህበራዊ
ዓለም አቀፍ ዜና
ኢኮኖሚ
ፖለቲካዊ
ማህበራዊ
ስፖርት
የሀገር ውስጥ ስፖርት
ኢንተርናሽናል ስፖርት
አዲስ ዋልታ ቲቪ ቀጥታ
ኤፍኤም 105.3 LIVE
AW+ ፖድካስት
ተጨማሪ
የመንግስት አቋም
ሀተታ
ክምችት
ጤና
ሳይንስና ቴክኖሎጂ
ስፖርት
የክፍት ስራ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ
የህዝብ አስተያየት ጥናት
ጠቃሚ ድረ ገፆች
አማርኛ
English
አማርኛ
Arabic
Home
ዜና
የሀገር ውስጥ ዜና
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሚኒስቴሮች ስኬታማ እየሆኑ ነው አሉ
ማህበራዊ
የሀገር ውስጥ ዜና
የአርታኢ ምርጫ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሚኒስቴሮች ስኬታማ እየሆኑ ነው አሉ
January 5, 2022
Adimasu Aragawu
0
shares
Share
Tweet
Pin
ታኅሣሥ 27/2014 (ዋልታ)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሚኒስቴሮች ያስቀመጡትን ዒላማ በማሳካት በኩል ውጤታማ እድገት አሳይተዋል አሉ።
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ጉባ ወረዳ የተቋማቱን የ100 ቀናት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ አስመልክቶ በቲውተር ገጻቸው የጻፉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተገኙ መልካም ውጤቶችን የበለጠ ማሳደግና ከፈተና ውስጥ ዕድል መፍጠርን በአቅጣጫነት መቀመጡን አሳውቀዋል።
Post navigation
በአሸባሪው ሕወሓት ፈርሶ የነበረው የአልውሃ ድልድይ ጥገና ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ
9 አገራት በኢትዮጵያ አዳዲስ አምባሳደሮችን ሾሙ