ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከ3 የአፍሪካ ፕሬዝዳንቶች ጋር ተወያዩ

ኅዳር 30/2014 (ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሴኔጋል፣ ከደቡብ አፍሪካና ከኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንቶችጋር ተወያዩ፡፡

‹‹ከሴኔጋሉ ፕሬዝዳንት ማኪ ሳል፣ የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ እና የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ፌሊክስ ቲሼኬዲ ጋር ስለነበረን ገንቢ የስልክ ውይይት አመሰግናለው። የሁለትዮሽ እና አህጉራዊ ግንኙነቶችን ለማጠናከር እንሰራለን››ብለዋል፡፡