ጠ/ሚ ዐቢይ ለፊቼ ጨምበላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ሚያዝያ 20/2014 (ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ በዓል ለሆነው ለፊቼ ጨምበላላ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዋ ትስስር ገፃቸው በሲዳምኛ ቋንቋ ባስተላለፉት መልእክት በዓሉን ለሚያከብሩ ሁሉ መልካም የፊቼ ጨምበላላ በዓልን ተመኝተዋል።

ለፈጣን መረጃዎች፦
ፌስቡክ https://bit.ly/3Ma7QTW