መስከረም 5/2015 (ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ጠዋት፣ በኳታር ኢንቨስትመንት ባለሥልጣን የኤዥያ-ፓሲፊክ እና የአፍሪካ ኢንቨስትመንት ኃላፊ የሆኑትን ሼክ ፋይሰል ቢን ታኒ አል-ታኒን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።
ውይይታቸው ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የሙዓለ ነዋይ ፍሰት ዕድሎችን በመቃኘት እና በማስፋፋት ላይ ማተኮሩን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መረጃ አመላክቷል፡፡
ለፈጣን መረጃዎች፦
ፌስቡክ https://bit.ly/3Ma7QTW