ፕሬዝዳንት እስማኤል ኦማር ጌሌ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደርን ጎበኙ

መጋቢት 19/2014 (ዋልታ) የጅቡቲ ፕሬዝዳንት እስማኤል ኦማር ጌሌ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደርን ዋና መስሪያ ቤት ጎበኙ።
ፕሬዝዳንቱ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር በመሆን ዛሬ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅነንት ኤጀንሲ ዋና መስሪያ ቤትን ጎብኝተዋል።
የሁለቱ አገራት መሪዎች በሁለትዮሽ አገራዊና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ እንደሚመክሩ ይጠበቃል።