የካቲት 28/2014 (ዋልታ) ሩሲያ ኪቭን ጨምሮ በተለያዩ የዩክሬን ከተሞች ተኩስ አቁም አወጀች።
ሰብኣዊ እርዳታዎችን ለማቅረብ በሚል ተኩስ አቁሙ የታወጀ ሲሆን ካርኮቭ፣ ማሪፖልና ሳሚ የተናጠል ተኩስ አቁሙ የታወጀባቸው ከተሞች ናቸው።
የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑዔል ማክሮን ለፕሬዝዳንት ፑቲን ባቀረቡት ጥያቄ መሰረት መታወጁንም ኢንተርፋክስን ጠቅሶ አል ዐይን ዘግቧል፡፡