ሰብኣዊ እርዳታ ጭነው ትግራይ የገቡ 872 ተሽከርካሪዎችን አሸባሪው ሕወሓት ለጦርነት እየተጠቀመባቸው ነው

ኅዳር 8/2014 (ዋልታ)  የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ እየሰጠ ነው፡፡

በመግለጫው መንግሥት በወያኔ ወረራ ለተቸገሩ ዜጎች ሰብኣዊ እርዳታውን አጠናክሮ ይቀጥላል ተብላል፡፡

ሰብኣዊ እርዳታ ጭነው ትግራይ ከገቡ ከ1 ሺሕ 114 ተሽከርካሪዎች ውስጥ 872ቱን አሸባሪው ሕወሓት ለጦርነት እየተጠቀመባቸው ነው ተብሏል፡፡

የሰብኣዊ መብት ተቆርቋሪና ተራድኦ ድርጅቶች ዜጎች እርዳታ

ሰብኣዊ እርዳታ ጭነው ትግራይ የገቡ 872 ተሽከርካሪዎችን አሸባሪው ሕወሓት ለጦርነት እየተጠቀመባቸው ነው

ለማድረግ አንድ ቦታ አካባቢ ሳይሆን በሁሉም ክፍሎች ትኩረት ማድረግ አለባቸው፡፡ ያም ሆኖ መንግሥት በቻለው አቅም የሰብኣዊ እርዳታን እያደረሰ ቢሆንም እጥረት አለ ተብሎና ተጋኖ የሚወራው ሀሰት ነው ከአንድ ቦታ በስተቀር እየደረሰ ይገኛል ብሏል፡፡

እንዳንድ ሰብኣዊ እርዳታ ድርጅቶች ለራሳቸው አላማ መንግሥትን ሲኮንኑና የአገሪቱን ስም እያጠፉ ነው፡፡