በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ በሴት ዶክተሮች ብቻ የተመራ የቀዶ ህክምና እየተሰጠ ነው

የካቲት 29/2014 (ዋልታ) ዓለም ዐቀፍ የሴቶች ቀን (ማርች 8) አስመልክቶ በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ በሴት ዶክተሮችና የህክምና ባለሙያዎች ብቻ የተመራ የተለያዩ የቀዶ ህክምና እየተሰጠ ይገኛል።

በዓለም ለ111ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ46ኛ ጊዜ ዓለም ዐቀፍ የሴቶች ቀን “እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ” በሚል መሪ ሃሳብ እየተከበረ እንደሚገኝ ኢዜአ ዘግቧል፡፡

ለፈጣን መረጃዎች፦
ፌስቡክ https://bit.ly/3Ma7QTW