በተመድ የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል ያበረከተው አስተዋጽኦ

ጳጉሜ 1/2013 (ዋልታ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከቱን አቶ ደመቀ መኮንን ገልጸዋል፡፡

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተመድ የሰላም ልዑክ ምክትል ዋና ጸሃፊ ጃን ፒዬር ላክሮይክስ ጋር ተወያይተዋል፡፡

ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ እንዳመላከተው በውይይቱ በተመድ የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከቱን አቶ ደመቀ ጠቅሰዋል፡፡