በትምህርት ጥራትና ምዘና ፣ ፖሊሲና ስትራቴጂ ዙሪያ ውይይት እየተካሄደ ነው

ነሀሴ 24/2013 (ዋልታ) – የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከዩኒቨርሲቲዎች ፣ ከቴክኒክና ሙያ ተቋማት እና ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በትምህርት ጥራትና ምዘና፣ ፖሊሲና ስትራቴጂ ዙሪያ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የምክክር መድረክ እያካሄ ይገኛል።
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚንስትር ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ ከፍተኛ እንዲሁም የመንግስት የስራ ኃላፊዎችን ጨምሮ ከአምስት መቶ በላይ ተሳታፊዎች ተገኝተዋል።
(በሳራ ስዩም)