በትግራይ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ልጆቻቸውን የሚያስተምሩ ወላጆች በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ቢሮ ድምጻቸውን እያሰሙ ነው


ሐምሌ 16/2013 (ዋልታ) – ልጆቻቸውን ትግራይ ክልል ውስጥ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የሚያስተምሩ ወላጆች ቤተሰቦች በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (UN) የአዲስ አበባ ቢሮ ፊት ለፊት በአሁን ሰዓት ድምፃቸውን እያሰሙ ይገኛሉ።

 

ወላጆች እና ቤተሰቦች ለትምህርት የላኳቸው ልጆቻቸው እንዲመለሱላቸው አጥብቀው እየጠየቁ መሆናቸውን ኢፕድ ዘግቧል።