በኅልውና ዘመቻው የላቀ የሥራ አፈጻጸም ላስመዘገቡ አካላት እውቅና እየተሰጠ ነው

መጋቢት 13/2014 (ዋልታ) በኅልውና ዘመቻው የላቀ የሥራ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የሠራዊት አባላት፣ ሲቪል ሠራተኞችና ክፍሎች በመከላከያ ሚኒስቴር ጤና ዋና መምሪያ እውቅና እየተሰጠ ነው።

በምስጋና እና የእውቅና አሰጣጥ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በክብር እንግድነት መገኘታቸውን ከመከላከያ ሰራዊት ያገኘነው መረጃ አመላክቷል።

 

ለፈጣን መረጃዎች፦

ፌስቡክ https://bit.ly/3Ma7QTW

ቴሌግራም https://t.me/WALTATVEth

ዩቲዩብ https://www.youtube.com/c/WaltaTV/featured

ቲዊተር https://twitter.com/walta_info

አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን!