Skip to content
Saturday, September 21, 2024
Search
Search
የሀገር ውስጥ ዜና
ኢኮኖሚ
ፖለቲካዊ
ማህበራዊ
የአፍሪካ ዜና
ኢኮኖሚ
ፖለቲካዊ
ማህበራዊ
ዓለም አቀፍ ዜና
ኢኮኖሚ
ፖለቲካዊ
ማህበራዊ
ስፖርት
የሀገር ውስጥ ስፖርት
ኢንተርናሽናል ስፖርት
አዲስ ዋልታ ቲቪ ቀጥታ
ኤፍኤም 105.3 LIVE
AW+ ፖድካስት
ተጨማሪ
የመንግስት አቋም
ሀተታ
ክምችት
ጤና
ሳይንስና ቴክኖሎጂ
ስፖርት
የክፍት ስራ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ
የህዝብ አስተያየት ጥናት
ጠቃሚ ድረ ገፆች
አማርኛ
English
አማርኛ
Arabic
Home
ዜና
የሀገር ውስጥ ዜና
በጅማ ዞን በሸሻ ከተማ መራጮች ድምጽ እየሰጡ ነው
ዜና
የሀገር ውስጥ ዜና
ፖለቲካዊ
በጅማ ዞን በሸሻ ከተማ መራጮች ድምጽ እየሰጡ ነው
June 21, 2021
Adimasu Aragawu
0
shares
Share
Tweet
Pin
ሰኔ 14/2013 (ዋልታ) –
በጅማ ዞን ጐማ ወረዳ በሻሻ ከተማ በርካታ ቁጥር ያለው ህዝብ ከማለዳው 11 ሰዓት ጀምሮ በመውጣት እየመረጠ ይገኛል፡፡
በበሻሻ ከተማ ሀሮ እና ሰኮቴ የተሰኙ ሁለት የምርጫ ጣቢያዎች ያሉ ሲሆን፣ በሀሮ የምርጫ ጣቢያ 1500 መራጮች በሰኮቴ 789 መራጮች ይመርጣሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
(በሜሮን መስፍን)
Post navigation
በአምቦ የቀድሞ 04 ቀበሌ ምርጫ ጣቢያ መራጮች በንቃት ድምጽ እየሰጡ ነው
በኮንታ ልዩ ወረዳ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በሁሉም ጣቢያዎች በሰላማዊ ሁኔታ እየተካሄደ ነው