ባንኩ በተወሰኑ የትግራይ አካባቢዎች አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታወቀ

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ

ታኅሣሥ 11/2015 (ዋልታ) አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ በተወሰኑ የትግራይ አካባቢዎች አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታወቀ፡፡

በዚህም በሽሬ እንዳ ሥላሴ እና አካባቢው የሚገኙ ቅርንጫፎቹ አገልግሎት መስጠት መጀመራቸውን ከባንኩ ማኅበራዊ ትስስር ገጽ ያገኘነው መረጃ አመላክቷል፡፡

ለፈጣን መረጃዎች፦
ፌስቡክ https://bit.ly/3Ma7QTW