የካቲት 11/2013 (ዋልታ) – የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በህንድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዲፕሎማቶች መኖሪያ ህንጻ መርቀዋል፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ የህንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ስላደረገው ትብብር አመስግነዋል፡፡