አዲሀገራይ አካባቢ የሚገኘው የአሸባሪው ሕወሓት ማሰልጠኛ ተመታ

ጥቅምት 24/2014 (ዋልታ) አዲሀገራይ አካባቢ የሚገኘው አዲቡክራይ የሕወሓት ሽብር ቡድን ማሰልጠኛ ማዕከል በኢትዮጵያ አየር ኃይል ዛሬ ተመታ።

በዚህ ማሠልጠኛ በአሁኑ ወቅት ቡድኑ ለሸብር ተልዕኮ የተመለመሉ በርካታ ታጣቂዎችን እያሰለጠነበት ይገኛል ሲል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት አስታውቀዋል፡፡
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት፦
የአማርኛ ፌስቡክ ገፃችንን ይወዳጁ ይከተሉ
ከአረብኛ ፌስቡክ ገፃችን ጋርም ይጓዙ
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
የትዊተር ገፃችንን ይከተሉ
አብራችሁን ስለሆናችሁ ደስተኞች ነን!