አዲስ ወግ “የኑሮ ውድነት መንስኤዎቹ እና የመፍትሔ ርምጃዎች” በሚል ርዕስ እየተካሄደ ነው

መጋቢት 29/2014 (ዋልታ) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሰክሬታሪያት የተዘጋጀው አዲስ ወግ ውይይት “የኑሮ ውድነት መንስኤዎቹ እና የመፍትሔ ርምጃዎች” በሚል ርዕስ እየተካሄደ ነው፡፡

ውይይቱ በፕላን እና ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ነመራ ገበየሁ (ዶ/ር)፣ በብሔራዊ ባንክ ከፍተኛ የማክሮ ኢኮኖሚ አማካሪ መለሰ ምናለ እና በኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን የኅብረት ሥራ ግብይት ዳይሬክተር በይርጋለም እንየው ሀሳብ አቅራቢነት እና በሮዛ መኮንን አመቻችነት ነው እየተካሄደ እንደሚገኝ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ያገነነው መረጃ ያመለክታል፡፡

ለፈጣን መረጃዎች፦
ፌስቡክ https://bit.ly/3Ma7QTW