ከ101.8 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ቁሳቁስ መያዝ

መስከረም 10/2014 (ዋልታ) – ባሳለፍነው ሳምንት ከ5/13/2013 ዓ.ም እስከ 6/01/2014 ዓ.ም ድረስ ከ101.8 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸው ተገለጸ፡፡

በዚህም የገቢ ኮንትሮባንድ 99 ሚሊየን 494 ሺህ 237 ብር ሲሆን፤ ወጪ ደግሞ 2 ሚሊየን 345ሺህ 048ብር በድምሩ የ101ሚሊየን 839ሺህ 285ብር ግምት ያላቸው መሆኑን ከገቢዎች ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት፦
የአማርኛ ፌስቡክ ገፃችንን ይወዳጁ ይከተሉ
ከአረብኛ ፌስቡክ ገፃችን ጋርም ይጓዙ
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
የትዊተር ገፃችንን ይከተሉ
አብራችሁን ስለሆናችሁ ደስተኞች ነን!