መስከረም 5/2014 (ዋልታ) ሚድሮክ ኢትዮጵያ አሸባሪው ህወሓት በከፈተው ጦርነት ለተፈናቀሉ ዜጎች የ50 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡
ድርጅቱ ድጋፉን ለአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ማስረከቡ ተገልጿል፡፡