የምክር ቤቶቹ አባላት ከከተማ አስተዳደሩ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው

የካቲት 30/2014 (ዋልታ) የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት አባላት ከአስተዳደሩ ነዋሪዎች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ በድሬዳዋ እየተወያዩ ነው።
 
በውይይት መድረኩ ከተለያዩ የከተማዋ ቀበሌዎች የተውጣጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች ተገኝተዋል፡፡
 
ከድሬዳዋ ኮሙዩኒኬሽን ያገኘነው መረጃ እንዳመለከተው አሁን ላይ ነዋሪዎች በተለያዩ ወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ሀሳባቸውን እየሰጡ ይገኛሉ፡፡
 
ለፈጣን መረጃዎች፦
ፌስቡክ https://bit.ly/3Ma7QTW
ቴሌግራም https://t.me/WALTATVEth
ዩቲዩብ https://www.youtube.com/c/WaltaTV/featured
ቲዊተር https://twitter.com/walta_info
አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን!