የምዕራብ ዕዝ ሙዚቃ እና ቴአትር ቡድን ያቀረበው የጥበብ ስራ

የምዕራብ ዕዝ ሙዚቃ እና ቴአትር ቡድን

ጳጉሜ 02/2013 (ዋልታ) የምዕራብ ዕዝ ሙዚቃ እና ቴአትር ቡድን በማይጠብሪ ግንባሪ በመገኘት የጥበብ ስራ አቀረበ።

የሙዚቃ እና ቴአትር ቡድኑ አሸባሪው ህወሓት አይቀጡ ቅጣት እየተቀጣ ባለበት ማይጠብሪ ግንባር ተገኝተው የጥበብ ስራቸውን እያቀረቡ መሆናቸውን ኢዜአ ዘግቧል።

በመድረኩም የመከላከያ ሠራዊት አመራሮችና አባላቶች እንዲሁም ሌሎች የፀጥታ ኃይሎች ታድመዋል።