የሴኔጋል ፕሬዝዳንት ማኪ ሳል የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበርነትን ተረከቡ

ጥር 28/2014 (ዋልታ) የሴኔጋል ፕሬዝዳንት ማኪ ሳል የአፍሪካ ኅብረትን በሊቀመንበርነት የመምራት ኃላፊነቱን ከዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዝዳንት ፊሊክስ ሺሴኬዲ ተረክበዋል።
35ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል።