የሶማሊያው ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ

መስከረም 24/2014 (ዋልታ) የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሙሐመድ አብዱላሂ ፋርማጆ በኢትዮጵያ መንግሥት ምስረታ ለመታደም አዲስ አበባ ገቡ።
ፕሬዚዳንቱ አዲስ አበባ ሲገቡ የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
ትላንት ምሽት የናይጀሪያ እና የሴኔጋል መሪዎች አዲስ አበባ መግባታቸው ይታወሳል፡፡
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት፦
የአማርኛ ፌስቡክ ገፃችንን ይወዳጁ ይከተሉ
ከአረብኛ ፌስቡክ ገፃችን ጋርም ይጓዙ
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
የትዊተር ገፃችንን ይከተሉ
አብራችሁን ስለሆናችሁ ደስተኞች ነን!