የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ እየተካሄደ ነው

ሰኔ 18/2014 (ዋልታ) የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ እየተካሄደ ነው፡፡
ማዕከላዊ ኮሚቴው በተለያዩ ወሳኝ አገራዊ አጀንዳዎችና የፓርቲ ሥራዎች ላይ ተወያይቶ በቀጣይ ስለሚከናወኑ ተግባራት አቅጣጫ ያስቀምጣል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
የፓርቲው ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከቀናት በፊት ባካሄደው ስብሰባ በወሳኝ አገራዊ አጀንዳዎችና የፓርቲ ሥራዎች ላይ ተወያይቶ በቀጣይ ስለሚከናወኑ ተግባራት አቅጣጫ ማስቀመጡን የፓርቲው ፅህፈት ቤት መረጃ አስታውሷል።