የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት በሀገሪቱ ወቅታዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ ተወያየ

የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት

ታኅሣሥ 1/2014 (ዋልታ) የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት በሀገሪቱ ወቅታዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡

ምክር ቤቱ በወቅታዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ በመወያየት የቀጣይ አቅጣጫዎችን ማስቀመጡን ነው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ያስታወቀው፡፡