የብርሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ምልምል ወታደሮችን እያስመረቀ ነው

መጋቢት 6/2014 (ዋልታ) የብርሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ምልምል ወታደሮችን በዛሬው ዕለት እያስመረቀ ይገኛል።

በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ በኢፌዴሪ አገር መከላከያ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥና የአድዋ ጀግና ሜዳይ ተሸላሚ ክቡር ጄኔራል ጌታቸው ጉዲና በክብር እንድነት መገኘታቸውን ከመከላከያ ሰራዊት ያገነነው መረጃ ያመለክታል።

ለፈጣን መረጃዎች፦

ፌስቡክ https://bit.ly/3Ma7QTW

ቴሌግራም https://t.me/WALTATVEth

ዩቲዩብ https://www.youtube.com/c/WaltaTV/featured

ቲዊተር https://twitter.com/walta_info

አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን!