የብርሸለቆ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ሰልጣኞችን ምረቃ

የብርሸለቆ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ሰልጣኞች

ጳጉሜ 02/2013 (ዋልታ) የብርሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በተገኙበት ሰልጣኞችን እያስመረቀ ነው።

የማሰልጠኛ ትምህርት ቤቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን እንዲሁም የአገር መከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ መኮንኖች በተገኙበት እያስመረቀ መሆኑን ኢዜአ ዘግቧል።

የሁርሶ ወታደራዊ ኮንቲንጀት ማሰልጠኛ ከሁለት ቀናት በፊት በተመሳሳይ መልኩ ማስመረቁ ይታወቃል።