የብር ኖት ቅየራው ከሰዓታት በኋላ ይጠናቀቃል

መስከረም 4 ቀን 2013 ዓ.ም የተጀመረ የአዲሱ ብር ኖት ቅየራ የጊዜ ገደብ  ዛሬ ይጠናቀቃል፡፡

የ10፣ የ50፣ እና የ100 ብር ኖቶች እንዲሁም አዲስ የ200 ብር ኖት ላለፉት 3 ወራት በሁሉም ባንኮች ሲቀየር እንደነበር ይታወሳል፡፡