የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለመከላከያ ሚኒስቴር የ10 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ

ኅዳር 14/2014 (ዋልታ) የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለአገር መከላከያ ሚኒስቴር የ10 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል።

ዩኒቨርሲቲው በጦርነቱ ተፈናቅለው ደብረብርሃን ለሚገኙ ወገኖችም በአንድ ሚሊዮን ብር የሚገመት የምግብ ቁሳቁስ ድጋፍ ማድረጉ ተገልጿል።

በተስፋዬ አባተ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት፦
የአማርኛ ፌስቡክ ገፃችንን ይወዳጁ ይከተሉ
ከአረብኛ ፌስቡክ ገፃችን ጋርም ይጓዙ
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
የትዊተር ገፃችንን ይከተሉ
አብራችሁን ስለሆናችሁ ደስተኞች ነን!