የአሸባሪው የሕወሃት ቡድንን ከአውራና ከጉሊና ወረዳዎች ማስለቀቅ

ጳጉሜ 02/2013 (ዋልታ) የአፋር ክልል ልዩ ኃይልና ሚሊሺያ አሸባሪው የሕወሃት ቡድንን ከአውራና ከጉሊና ወረዳዎች ማስለቀቁ ተገልጿል፡፡

አሸባሪው የህወሃት ቡድን በትናንትናው እለት ከፈንቲ ረሱ ዞን፣ ኡዋ ወረዳ  በአፋር ልዩ ሀይል፣ ሚሊሺያ እና ህዝባዊ ሰራዊት ለቆ እንዲወጣ ተገልጾ የነበረ ሲሆን፣ በዛሬው እለት ደግሞ ከዞኑ አውራና ጎሊና ወረዳዎች እንዲለቅ መደረጉን ከአፋር ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት፦
የአማርኛ ፌስቡክ ገፃችንን ይወዳጁ ይከተሉ
https://www.facebook.com/waltainfo
ከአረብኛ ፌስቡክ ገፃችን ጋርም ይጓዙ
https://bit.ly/3vmjIZR
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/WALTATVEth
የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://www.youtube.com/c/WaltaTV/featured
የትዊተር ገፃችን ይከተሉ

አብራችሁን ስለሆናችሁ ደስተኞች ነን!