ሐምሌ 01/2013 (ዋልታ) – የኢፌዴሪ አየር ሃይል ያሰለጠናቸውን ምልምል ወታደሮች እያስመረቀ ይገኛል፡፡
ተመራቂ ምልምል ወታደሮቹ ከነገ ጀምሮ የበረራ፣ የጥገና እና የቴክኒሻን ትምህርቶች ወደሚያገኙባቸው ተቋማት እንደሚገቡ ከመከላከያ ሰራዊት የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡