ኅዳር 17/2015 (ዋልታ) የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በተለያዩ የቅድመ እና ድህረ ሙያ ዘርፎች ያስተማራቸውን 234 ተማሪዎች አስመረቀ።
ከተመራቂዎቹ መካከል 123ቱ ወንድ ሲሆኑ 111 ደግሞ ሴቶች መሆናቸው ተገልጿል።
የእለቱ የክብር እንግዳ የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አየለ ተሾመ እንዲሁም የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ታከለ ታደሰ (ፕ/ር) እና የኮሌጁ ቺፍ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር ዶ/ር ወኪል ወልዴ በምረቃው ፕሮግራም ላይ ተገኝተዋል።
ደረሰ አማረ (ከወላይታ ሶዶ)
ለፈጣን መረጃዎች፦
ፌስቡክ https://bit.ly/3Ma7QTW