የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው

መጋቢት 22/2014 (ዋልታ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባኤ እያካሄደ ነው።

የምክር ቤቱ አባላት በ2 ቀናት ጉባኤያቸው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ይወያያሉ ተብሏል።

የክልሉ ምክር ቤት በጉባኤው የተለያዩ ሹመቶችንም እንደሚያፀድቅ ይጠበቃል።

አክሊሉ ሲራጅ (ከቦንጋ)

ለፈጣን መረጃዎች፦
ፌስቡክ https://bit.ly/3Ma7QTW