የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ደህንነት አስመልክቶ በማኅበራዊ ሚዲያ የሚናፈሰው ወሬ የሀሰት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ደህንነት አስመልክቶ በማኅበራዊ ሚዲያ የሚናፈሰው ወሬ የሀሰት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡

በማኅበራዊ ሚዲያ የሚናፈሰው ወሬ ሀሰት እንደ ሆነ ሁሉም ሰው ሊገነዘብ ይገባል ብሏል ጽ/ቤቱ።