ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ቱርክ ገቡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

ታኅሣሥ 8/2014 (ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ልዑካን ቡድናቸው በሦስተኛው የቱርክ አፍሪካ አጋርነት ጉባኤ ለመሳተፍ ቱርክ፣ ኢስታንቡል ገብተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢስታንቡል ሲደርሱ የሀገሪቱ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እና በቱርክ የሚገኙ የኢትዮጵያ ዲፕሎማቶች አቀባበል አድርገውላቸዋል።