ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የጎርጎራ የልማት ፕሮጀክትን የሥራ ክንውን ጎበኙ

ጥቅምት 7/2015 (ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የጎርጎራ የልማት ፕሮጀክትን የሥራ ክንውን ጎብኝተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች ጋር በመሆን ነው የገበታ ለሀገር አንድ አካል የሆነውን የጎርጎራ የልማት ፕሮጀክትን የሥራ ክንውን የጎበኙት።

መረጃውን ያገኘነው ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ነው።

ለፈጣን መረጃዎች፦
ፌስቡክ https://bit.ly/3Ma7QTW
ቴሌግራም https://t.me/WALTATVEth
ዩቲዩብ https://www.youtube.com/c/WaltaTV/featured
ቲዊተር https://twitter.com/walta_info
አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!